በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና እስካሁን ከምድብ የዙር ውድድር ወደ 16ቱ የጥሎ ማለፍ ውድድር ያለፉ ክለቦች
ከምድብ አንድ
1ኛ የጁፍሬ ወልድያ(አማራ)
2ኛ ሽረ እንደስላሴ ቢ (ትግራይ)
- ማሰታውቂያ -
.
ከምድብ ሁለት
1ኛ ድሬዳዋ ኮተን (ድሬዳዋ)
2ኛ መርካቶ አካባቢ (አ/አበባ)
.
ከምድብ ሶስት
1ኛ ናኖ ሁሩቡ (አ/አበባ)
2ኛ አሳሳ (ኦሮሚያ)
.
ከምድብ አራት
1ኛ ሰንዳፋ በኬ (ኦሮሚያ)
2ኛ ነስር ክለብ (ቤኒሻንጉል ጉሙዝ)
.
ከምድብ አምስት
1ኛ መርሳ ከተማ (አማራ)
2ኛ ሃሮማያ ዩንቨርስቲ (ሃረር)
.
ከምድብ ስድስት
1ኛ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ (አ/አበባ)
2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ (ኦሮሚያ)
.
ከምድብ ሰባት
1ኛ ጉለሌ ክ/ከተማ (አ/አበባ)
2ኛ ገንፈል ውቅሮ (ትግራይ)
.
ከምድብ ስምንት
1ኛ ሺንሺቾ (ደቡብ)
2ኛ ጫንጮ (ኦሮሚያ)
ናቸው
..
የጥሎ ማለፉ ጨዋታ ማክሰኞ ነሐሴ 2 ቀን የሚካሄድ ሲሆን
*ወልድያ ከ ሃሮማያ ዩንቨርስቲ
*መርሳ ከ ሽረ እንደስላሴ
*ድሬዳዋ ኮተን ከ ኦሮሚያ ፖሊስ
*አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ከ መርካቶ አካባቢ
*ናኖ ሁሩቡ ከ ገንፈል ውቅሮ
*ጉለሌ ክ/ከ ከ አሳሳ ከተማ
*ሰንዳፋ በኬ ከ ጫንጮ
*ሽንሺቾ ከ ነስር ክለብ
የሚጫወቱ ሲሆን ይህን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የሚያሸንፉ 8 ቡድኖች ወደ ብሄራዊ ሊጉ( አንደኛ ሊግ) መግባታቸውን ያረጋግጣሉ !!
የጨዋታው ቦታና ቀን ዛሬ ለየክለቦቹ ይገለጻል